New amharic nasheed смотреть последние обновления за сегодня на .
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ || 🤍 የፌስቡክ ገፅ || 🤍 ቴሌግራም || 🤍
New Ethiopian Nasheed 2022 | Munshid Tofik Yusuf - Yelebie Tegagn | አዲስ ነሺዳ በሙሺድ ተውፊቅ ዪሱፍ - የልቤ ጠጋኝ Like , share, follow ★🤍 ★🤍 ★🤍 ★🤍 #ethiopia #newnasheed #Nasheed #ylbetegange ★ የልቤ ጠጋኝ ★ መፍትሄ ባጣ ለፍላጎቴ ግራ እየገባኝ አቅመቢስነት፣ደካማነቴ አንገት ቢያስደፋኝ ፀሀይ ጨረቃ ባይደምቁ ለኔ በብርሃናቸው የተሰበረ ቀልቤን ባይገዙት በውበታቸው እጄን አልሰጥም ተስፋ ቆርጨ አልሆንም ባካኝ መች ይረሳኛል ጀባሩ ከላይ የልቤ(ቀልቤ) ጠጋኝ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ ለጠየቀው ቸር ለምኖ አያፍርም ስሙን ያወሳ ረዛቅ ነው እሱ እልፍኙ አይጠብም ጓዳው አይሳሳ ልኑር በስሙ ቀልቤን አጽድቼ ቀን ሳልል ሌሊት ወንጀሌን አባሽ በተውባ መላሽ ለኔ መዳኒት፡፡ ጉልበቴ ይራድ ላንተ ይገዛ ጅስም ጀሰዴ ይህ ሁሉ ራህመት ይህ ሁሉ ኒዕማ ባንተ አይደል እንዴ? ለዱአ አቅርበኝ ቀልቤን አርሳት በዝነት ጠብታ ቀሪ ዘመኔን በፍቅርህ ልኑር ባንተ ልረታ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ ፍቅርህን ሽተው ባንተ ጉያውስጥ ለሚመሽጉ ወሰን የሚባል ድንበር የለውም ውዴታህ ጥጉ፡፡ ለትዕዛዞችህ ደስታየ በዝቶ ሁሌ ላጎንብስ እርም ካረከው ልቤን ለጉማት እግሬም ይገዘት እንዳይገሰግስ፡፡ ስራየ ቢያንስም ከብናኝ ክብደት ሚዛን ባይደፋ ካንተ ደጅ እዝነት ከምህረትህ አልቆርጥም ተስፋ፡፡ ኢባዳው አምሮ ላግራራለት ሰው ውስጡ ለፀዳ ሱስ ነው ያንተ ስም አይጠገብም በቀልብ ጓዳ፡፡ አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡ ምንዳህ ስፋቱ የእዝነትህ ጥግ ዳር የለው ልኩ ዱኒያን ያስንቃል በኢስቲቃማ አንተን ማምለኩ፡፡ አልቦዝን ባንተ ሁሌ ላስታውስህ በስምህ ልፍካ መዳኛየ ነህ ቀልቤ ሲቆሽሽ ልቤ ሲነካ፡፡ በስምህ ልቃኝ ለቀልቤ ዙፋን በጥኡም ዜማ ብርታቴ ይዛል፣ ላንተ ማነሴ ጥበብ ነው ሂክማ፡፡ በስምህ ልኑር ተቀላቅየ ከሚያውቁህ ተርታ እጄን ሰጥቼ አንተን አንተን ስል ሳላመነታ: አሏሁ አላሁ ያጀባሩ ባንተው ልጠገን ከስብራቴ አቅሜ ሲደክም ሁነኝ ብርታቴ፡፡
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ #new neshida, ▶️ዛእፈራን ሪከርድስ ኢስለሚክ ስቱድዮ ኢንተርታይመንት አዳዲስ መንዙማ ነሺዳወችን ወደ እናንተ የምናደርስበት የYOU TUBE ገፃችን ነው። ዛእፈራን ሪከርድስ ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ⏭ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #አሰላት_ወሰላም_መንዙማ 👇 🤍 ⏭ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #አሰላም_አለይክ_አህመድ_ያሙስጠፋ_መንዙማ 👇 🤍 ⏭ ▶️በተሟላ የስቱድዮ እቃና ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ጥራት እና ውበት ያላቸውን ስራዎች ወደ እናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ⏭ ▶️ዛእፋራን ስቱድዮ ለዶክመንተሪ ለማስታወቂያ ድምፅ ለቴሌቭዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞች ለነሺዳ እና መንዙማ በስልክ ቁጥር 👇 ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 📞 0989070309 📞 0977255661 ይደውሉልን ZAEFERAN STUDIO #new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan #ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs, #how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep #ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ #ቂሌሳ_ጃለላ #አዲስ_መንዙማ_ሀሩን #አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ #ጅማ_መንዙማ #ኦሮምኛ_መንዙማ #africa tv, #muaz habib #new ethiopian neshida 2023, #islamic neshida arabic, #sudan neshida #how to get free neshida classic, #how to make dibe neshida #muazhabib #zaferan #ዛእፈራን #ዛፍራን #እንጉርጉሮ_መንዙማ #ሙሀመድ_አወል #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ #ሚንበርቲቪ #አሱናህቲቪ #ሀሪማቲቪ #ዋሪዳ #ዋሪዳሙሀመድዬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አሚር_ሁሴን #አዲስ_ነሺዳ_2022 #አዲስ_መንዙማ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022 #ምርኩዝ_አዲስ_2022 #የቆየ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ #new_bilal #new abuki #ልዩ_ልዩ_መንዙማ #ልዩ #ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል #new_menzuma 2015 #ሙአዝ_2020 #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው #ሙአዝ_ዋሪዳ #አዲስ_ሙአዝ #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ #ምርኩዝ #new_menzuma #muazhabib #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
#neshida #mezamir #liqae #ethiopianneshida #nasheed #ethiopia #abduselam #tewfikyusuf #seadahmedin #mukhtar #adamyassin #haji #nasheed #islamicsongs #muslimsongs #menzuma
የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ውድ የዩቱብ ቻናሌ ተከታታዮቼ አሏህ ነው ጌታዬን በማዳመጥ ውድ አስተያየቶን ያስቀምጡ #MUAZ HABIB || ALLAH NEW GETAYE NEW NESHIDA ሙዓዝ ሀቢብ || አዲስ ነሺዳ አሏህ ነው ጌታ... 🤍
Watch to sabr Tofik Yusuf - sabr | ቶፊቅ ዩሱፍ - ሰብር (Official music Video) Connected with Tofik Yusuf: YouTube: 🤍 Tiktok: 🤍 Instagram: 🤍 Facebook: 🤍 #tofikyusuf #nasheed #sabr #ሰብር
ALHAMDULILLAH
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ! YouTube 🤍 Facebook 🤍 Telegram 🤍 Website 🤍
Tofik Yusuf - sabr (patience) | ትስከን ህይወቴ - ቶፊቅ ዩሱፍ | New Ethiopian Nasheed 2023 Connected with Tofik Yusuf: YouTube: 🤍 Tiktok: 🤍 Instagram: 🤍 Facebook: 🤍 #tofikyusuf #nasheed #sabr #ሶብር
Tofik Yusuf & Asmamaw Ahmed - We Are Muslims | ሙስሊሞች ነን - ቶፊቅ & አስማማው | New Ethiopian Nasheed 2023 #nasheed #muslim #tofikyusuf
#abduselam #neshida #mezamir #menzuma #ethiopia #ethiopianneshdia #newneshida
#abduselam #neshida #ethiopianneshida
//እንደገና// ግጥም ሰኢድ መህዲ ዜማ ፉአድ መልካ ካሜራ ቢላል መሀመድ አቡበከር ሸምሱ ዱስቱር ጀምዓ ኤዲቲንግ ቢላል መሀመድ ዱስቱር ጀምዓ ስቱዲዮ ታደለ ስቱዲዩ ምስጋና ብራይት ፕሮዳክሽን ቲጃን ቱዩብ ጦቢያ ስቱዲዮ ለሀሳብ አስተያየታችሁ 0977614142 የቴሌግራም ቻናሌአሰላሙ አላይኩም ሙንሺድ ፉዓድ መልካ ነኝ | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው። 🤍 ይህ አዲሱ የዩቱዩብ ቻናሌ ነው 🤍
#mezamir #endantu #merkuz YOUTUBE 🤍 #Copyright 🤍MinberTV 🤍 #MinberTv አዲሱ የነሺዳና የሙንሺዶች መድረክ! መዛሚር! ቤተሰብ ይሁኑ! YOUTUBE 🤍 FACEBOOK 🤍 TELEGRAM 🤍 መነሻ የሀሳን ቢን ሳቢት ግጥም መነሻ ግጥም (አዝማች) - ፉአድ ሙና ግጥም - ሀሰን አራጋው ዜማ - ዓብዱሰላም ሙሀመድ ቅንብር - ኤሉና ስቱድዮ ሙንሺዶች አስማማው አህመድ ሁስኒ ሱልጣን ዓብዱሰላም ሙሀመድ ።።። መዛሚር ነሺድ MEZAMIR Nasheed 2013 ዓል
ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ _ 🤍 🤍 * Warida is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups YouTube: 🤍 Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL Facebook: 🤍 ⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️ በYoutube: 🤍 በFacebook: 🤍 በTelegram: t.me/MuazHabibOfficial * ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ! ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ ! #ኑር-አምባ ነሺዳ ግጥም ከደጅዎ ሲጠጋ ሰባራ እኔነቴ፣ አልቃና አለኝ ተደፍቶ አንገቴ፣ እኔስ መጣሁ እንጂ ደፍሬ መዲና፣ መች ይገባኝ ነበር ይህ ክብር ይህ ዝና። ተጠራሁ ልቤ ተነሳ ደርሶልኝ ያ’ላህ ቀጠሮ፣ እግሬ ቢያንስብኝ ለጉዞ ክንፍ አሻኝ ለመሄድ በርሮ፣ ኑር አምባው መሐል ደርሼ ከጅዬ ‘ንዲሽር ህመሜ፣ ምን ጉድ ነው ሸውቁ ባሰብኝ ሲፈታ የዘመን ህልሜ። ሰምሮልኝ ዕድል ዕጣዬ ብወፈቅ መድረስ ኑር አምባ፣ ወኔ አጣሁ ደፍሮ ለመዝለቅ ከቅፅርዎ ከቶ እንዴት ልግባ፣ ታስሬ ሃያእ ጠፍሮኝ ቆሜያለሁ ሰብሬ አንገቴን፣ ተስኖኝ ደጅዎ መጠጋት አዝዬ ምስጢር ናፍቆቴን። ከቀዬው ሳለ ወዳጅዎ ናፍቆቱን ሠርክ ቢሰድም፣ አማናው የጎደለበት እንዳሻው አይራመድም። ቢከጅል መጠጋት ደጅዎ ጥፋቱን ጉያው ሸሽጎ፣ እንደምን ከበርዎ ይድረስ ተሳስሮ ኧረ እንዴት አድርጎ። አልፊ ሰላለህ ዓለይካ አልፊ ሰላሚ ዓለይካ አንቱ የከውኑ ነጋሴ ናፍቆትሁ የለውም ዲካ ከረውዳው ለመድረስ ቢከጅልም ልቤ፣ ከቶ እንዴት ልጠጋ እንደምን ተስቤ፣ ቃል ማውጣት ተስኖኝ ታስሮ አንደበቴ፣ ደጅሁን አያለሁ ቢታገስ ናፍቆቴ። ሃያትን በሚዘይነው የስክነት ሸማን አልብሶ፣ በኑር መስክ ላይ መገኘት መድመቅ ነው ብርሃን ተውሶ። ዕጣው ቢደርሰኝ ከረህማን በደጅዎ ‘ሚያመላልሰኝ፣ እንዲያ ናፍቄ እንዳልከነፍኩ እውነቱን ማመን ተሳነኝ። ሲከንፍ የመጣ ናፋቂ ጨክኖ ካገርዎ ደርሶ፣ ሲያነባ ይነጋበታል ላይወጣ ናፍቆት በልቅሶ፣ ምን አለኝ ብዬ ልጠጋ ጎድሎብኝ ያንቱ አማና፣ እንደምን ልድረስ ከደጅዎ በፀፀት እንዴት ልቃና፣ ቆሜያለሁ ህመም ታቅፌ የሩቅ ሰው ባይተዋር ሆኜ፣ ቁጭቴን ጉያዬ አኑሬ ኑር አምባ መሃል መንኜ። ተመኘሁ ወኔውን መዋስ ከሰልማን ከፋርሱ አበባ፣ ዘይሬሁ እንዲወጣልኝ በናፍቆት ረውዳ እንድገባ። ብትከዝ ቀኔ ጨልሞ ሃለቴ ካንቱ ቢርቅም፣ የረህማን እዝነት ኪዳን ኖት አፍሬስ ቤትዎን አለቅም። ሞልቶልኝ ጦይባ ደርሼ ብቆምም ጠርዙን ታክኬ፣ ቢያቅተኝ እግሬን ማላወስ ቁዘማው ቢሆንም ልኬ፣ ሊምረኝ ሽቶ ነው እንጂ ያመጣኝ ልቤን ቀስቅሶ፣ አዳልጦኝ ብወድቅ እንደሰው መች ቀጣኝ ረሂም ታግሶ፣ ሙሂቡ ከሚነግስበት ዓለሙ ሙራዱ ሞልቶ፣ ቆሜያለሁ ተራ እስኪደርሰኝ ቢያይልም ብርቱ ናፍቆቶ። ቁስለኛው አማና አጉዳዩ፣ የቆመው ሃረምዎ ላይ፣ አፍሮ እንጂ ሃሉ ቢዛነፍ ነበረው ብርቱ ጉዳይ፣ አልፊ ሰለላህ አለይካ አልፊ ሰላሚ ዓለይካ አንቱ የከውኑ ነጋሴ ናፍቆቶ የለውም ዲካ×2 የሸውቅዎ ወጀብ ወርውሮት ስላንቱ ሰርክ እንዳለመ፣ ኸበርዎን እያደመጠ ሳያዮት እንደታመመ፣ ሚለብሰው እራፊ አጥቶ በሀሩር እየተቀጣ፣ መሃባ እያንሳፈፈው ጆንያ ታጥቆ እንደወጣ፣ የዐይኑን ረሃብ ሊያስታግስ ኬላውን ጥሶ ድንበሩን፣ እረፍቱ ትጋቱ ሆኖ ሰይዲን እስኪያይ ጀንበሩን፣ ዘለቀ ጦይባ ከተመ ሞልቶለት ደጆ ደረሰ፣ ናፋቂ ምን አካል አለው ጆንያም ሃርም ለበሰ፣ ናፍቆቱን የዓይኑን ሲሳይ በስስት እያየ አሻግሮ፣ ተጠጉት ሰይዲ መጡ ምን ይሁን ቆመ አቀርቅሮ፣ ባገለደመው ጆንያ በሸውቁ ህመም ማህተሙ፣ ዙል ቢጃ ደይን ብለው ሰየሙት ሰይዲ ልቡን አከሙ፣ የናፍቆት ህመሜ ሲያይል መሃባው ደርሶ ሲንጠኝ፣ ስናፍቅ የኑር አምባዎን አጀሌ ሲያስደነግጠኝ፣ የዙልቢጃደይን ወዳጅዎ እየታወሰኝ ሃለቱ፣ ሸውቅ ላስጌጠው ጆንያው በሆንኩኝ ዝምዝም ጥለቱ፣ ባረገኝ የሸውቁ ወራሽ የሚያከንፍ ወደ ኑር አምባ፣ ስም እንዲያወጡልኝ ሰይዲ በስኬት ቤቴ እንድገባ!! ግጥም:- ሙሀመድ ፈረጀ ዜማ :- ሙዓዝ ሀቢብ
🥰 ያ ሀቢቢ🥰 🤍Amirhussenofficial አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ አወዳቹሀለዉ። ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍AMIRHUSSEN-official ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍SelehadinHussen-official ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍EthioNeshida&Menzuma ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው! Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2023 🤍AMIR HUSSEN - official
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 | YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ _ Warida is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups YouTube: 🤍 Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL Facebook: 🤍 Make sureto subscribe to Warida Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright 🤍2023: Warida Tube If you want to listen to all iNaya Records albums (in other genres as well) feel free to check our YouTube Channel. 🤍 ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022 #muaz habib //ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC ያ ረሱለሏህ || አዲስ ነሺዳ በ ሙሐመድ ሙሰማ || Ya resulellah New Neshida Muhammed Musema አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023 ያ ረሱለሏህ 2||ሙሀመድ_ሙሰማ(አህመዱ)Muhammed Musema||Ya resuelellah New Neshida #new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ #new neshida, #africa tv, #muaz habib #new ethiopian neshida 2023, #islamic neshida arabic, #sudan neshida #how to get free neshida classic, #how to make dibe neshida #muazhabib #zaferan #ዛእፈራን #ዛፍራን #እንጉርጉሮ_መንዙማ #ሙሀመድ_አወል #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ #ሚንበርቲቪ #አሱናህቲቪ #ሀሪማቲቪ #ዋሪዳ #ዋሪዳሙሀመድዬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አሚር_ሁሴን #አዲስ_ነሺዳ_2022 #አዲስ_መንዙማ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022 #ምርኩዝ_አዲስ_2022 #የቆየ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል #new_menzuma 2015 #ሙአዝ_2020 #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው #ሙአዝ_ዋሪዳ #አዲስ_ሙአዝ #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ #ምርኩዝ #new_menzuma #muazhabib #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma #muaz habib #warida
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ #new neshida, #africa tv, #muaz habib #new ethiopian neshida 2023, #islamic neshida arabic, #sudan neshida #how to get free neshida classic, #how to make dibe neshida #muazhabib #zaferan #ዛእፈራን #ዛፍራን #እንጉርጉሮ_መንዙማ #ሙሀመድ_አወል #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ #ሚንበርቲቪ #አሱናህቲቪ #ሀሪማቲቪ #ዋሪዳ #ዋሪዳሙሀመድዬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አሚር_ሁሴን #አዲስ_ነሺዳ_2022 #አዲስ_መንዙማ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022 #ምርኩዝ_አዲስ_2022 #የቆየ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል #new_menzuma 2015 #ሙአዝ_2020 #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው #ሙአዝ_ዋሪዳ #አዲስ_ሙአዝ #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ #ምርኩዝ #new_menzuma #muazhabib #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
ያ ረሱለሏህ 2 ነሺዳ ሙሀመድ ሙሰማ - Muhammed Musema - Ya resuelellah New Amharic Neshida - 🤍AbdiBateno new neshida neshida muaz habib new menzuma minber tv መንዙማ menzuma ethiopian menzuma new ethiopian nasheed ethiopia new menzuma 2019 ነሺዳ ethiopian music new neshidaal faruq tube new amharic neshida ወርቀ ሰማይ new menzuma amharic 2019 africa tv ሙዓዝ ሀቢብ islamic new neshida today new amharic menzuma መሀመድ አወል መንዙማ አል ፋሩቅ ቲዩብ minbertv አሰላትወሰላም መንዙማ አሶላት ወሰላም barisofa asunahtv asolatweselam asolat weselam new menzuma amirhussen al faruk aselat weselam menzuma warida erefi ethio wedding teamir gizaw somi bilal tube ethiodaawa ethiopian muslims alif radio fillaah tube የሙስሊም ሰርግ harun tube yassin tv bedr tube qayyimah tube islamic da'wa center ethio muslim tube የሠርግ ነሺዳ nessiha da'wa center new ethiopian music 2023 this week ethiopian new music 2023 bright production #ethiopia eritrean music bilal media somi ethiopia oromo music mufti oromo music 2023 al sunah harima merkuz ኢስላማዊ ጋብቻ ትዳር በኢስላም ምርኩዝ ethiopian wedding nesheed best wedding neshida video ethio serg neshida የሰርግ ነሺዳ mebruk menzuma 2019 mp3 download nikah ethio nikah akid ኒካህ ኢትዮ ሰርግ ኢሳም ሀበሻ የነብያት ታሪክ yeserg zefen yeserg neshida yeserg music new menzuma today yeserg menzuma yeserg video new wedding neshida barekelahu neshida ሙንሺድ ሙአዝሀቢብ amharic daawa ethiopian artist minber tube abduselam music zawya tv hilal kids sira beyetul habib fidake al burda tube alburda jema al burda clip nneshida ደጉ ዘመን fidake 2 ethiopian munewera ethiopian neshida ebs african music minew shewa tube donkey tube ethiopian music 2023 tigrigna music eritrean music 2023 new eritrean music 2023 ethiopian music new 2023 new ethiopian music 2023 ababeye semira enna akaa harmee beqa melefiya qalen akalat hagere melke bisrat surafel album bisrat surafel chekuakuye ela tv ethiopian news ነስሩ ከድረ abdu abera bilal harun ነሽዳ nessiha #minber_tv hana girma new music video 2023 amharic music mezamir ጅማ ዓብዱሰላም ሙሐመድ ሙሰማ allah new getaye ሙስሊም አዲስነሺዳ ሙነወራ መዛሚር #muaz_habib #minbertv #murkuz25 #m8nber #records #ebs #ethio nasheed #ethiopian #menzuma #manzuma jimma liqae abdu #warida # islamicsongs amharicneshida al faruq multimedia #new_menzuma_2023 የ ራያ መንዙማ ሙሐመድ አሕመዱ አሰላሙ አለይክ አልቡርዳ wareida#neshida#merkuzi#mahirzain#awking record#muaz habib#al fruqi tube# ዋሪዳ ሙሀመድዬ ፉአድ መንዙማ ሙአዝ ሀቢብ ዒናያ ሪከርድስ #azkar #award #mohammed_awol #aster_awoke #ali_amin #neshida #menzuma #ethiopia_neshida #muaz_habibi #warida #esubalew #yared_negu #teddy_afro #seyfu_on_ebs #ebs_tv #kana_tv #bilal_tv #zawya_tv selam how to 🤍ethio neshida 🤍inaya 🤍al faruq 🤍mohammed musema 🤍fuad shemsu 🤍mohammed awel 🤍menzuma 🤍amir hussen 🤍muaz habib shabo media farhan sule saliha sami hiphop music mali music new neshida amharic 2023 ethiopian neshida muaz habib manzuma ethiopian 2023 nashida nashiidaa afaan oromoo 2023 new menzuma 2023 new 2020 muaz habib neshida new group neshida this week recently i uploaded music afro beat ኢትዮጵያ ሙዚቃ 2023 somali music 2023 faraan sulee new amharic music 2022 ethiopia music new amharic music 2023 ethiopian music new music ethiopia amharic music 2023 minewshewa tube minew shewa new amharic music new ethiopian music ethiopian new music maatii hd new ethiopian music 2022 men yelal yehe lanchi bisrat surafel new music 2023 new album kids stories stories for kids story time amharic cartoons ethiopian cartoon story in amharic teret teret teret amharic donkeytube eshetu comedy dink lijoch teret teret amharic fairy tales ethiopia lijoch tv bela libelha lemlem ft meek1one meek1one lemlem hailemichael fuad mehamed ሙሽሪት new ethiopian wedding neshida 2023 new amharic music video 2023 best of hana girma music video ባንተ ላይ ሃና ግርማ አዲስ ነሺዳ #youcut Welcome to my channel Abdi Bateno. I hope you will enjoy the different collection of music & Ethiopian Amharic Movies prepared for you. Relax and enjoy your time. 🔔If you like the channel, make sure to like, subscribe & share ! 🔔 I strive to find the best and most enjoyable music and movies for you guys! I hope to make your days more beautiful with the music & movies i prepare and share ! Have a nice day. Thanks For Watching My Video. Subscribe my channel Abdi Bateno - 🤍 Music, Funny Moments & Ethiopian Amharic movies to listen or view more entertaining music & Movies. With Love, 🅼🅰🅺🅴 🆂🆄🆁🅴 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴 🅻🅸🅺🅴 & 🆂🅷🅰🆁🅴 Subscribe: 🤍 | Make sure to enable ALL push notifications! Watch More Abdi Bateno: Pranks & Challenges: Follow Abdi Bateno: YOUTUBE:🤍 Remember I LOVE YOU ALL! #abdibateno, #Ethiopia , #neshida , #tereka, #newmusic, #Ebstv #Nichlmao, #shorts, #youtubeshorts, #funny, #tiktok, #comedy #abdibateno #neshida #amharicneshida #newneshida #nasheed #ethiopiannashed #ነሺዳ
Tofik Yusuf & Husni Sultan - Ahad | አሀድ - ቶፊቅ ዩሱፍ እና ሁስኒ ሱልጣን | New Ethiopian Nasheed 2023 #nasheed #tofikyusuf #አሀድ #ቶፊቅዩሱፍ
ኑር አል ሀዲ ረቢ ሶሊ አላ ኑረል ሃዲ ሩሃል ከውኒ ሙስጦፋ ሙሀመዲ ።።። ያንቱ ፍቅር ያንቱውማ መውደዲ ቤት ቀልሶ ይኖራል ከኔው ሆዲ ችሎ አይገልፀው የኔ ዜማየም መዲ አያስቀምጥ አያስቆም አያስኬዲ ሲሎ ስሙት ያንቱ ሙተየሙ ቢላሂ ኹዝ ቢየዲ ሙሃመዲ ።።።።።።። መልከ መልካም ለአጀብ የቆነጁ አይዘጋም ክፍት ነው ልብም ደጁ ስስት የለው ሲለግስ ሲሰጥ እጁ ያይናችን ኑር ያለማቱ ሹሙ፣ አደርጉቱኝ በጅዎ ካንቱ ማዲ ።። እንኳን እርሱ ሰፈርሁ እንኳ ጦይባው ልቤን ተብትቦ አሳስሮት በሙሀባው ለዚ እንጂ ነው በሽሽግ የማነባው ያይኔ ክሩ ፈሶ ቢያልቅ ላምባው፣ በልቤ ግን ይኖራል ሲጀደዲ ።።።። እያሰቦት ሲያለቅስ ያድራል እንጂ ከቶ መች እንቅልፍ ያውቅና ወዳጂ ሽታው ደርሷት ሚያውደው ጦይባ ደጂ ዛቱን ጥላ ሩሁም ናት ተሰዳጂ ኸይረል ኸልቂ በድረን ሙተመሙ ቢላሂ ኹዝ ቢየዲ ሙሀመዲ ።። ተከፋፍለው በጎሳ በነገዲ አንዱ ባንዱ ሲንጓጠጥ ሲታረዲ መጠው ኑሩ ፈንታችን ሙሐመዲ በኢማን ስር አዋሉት ሁሉን ባንዲ ከናት በላይ አዝነው እየራሩ፣ ፍቅርን ዘሩ በሩህም በጀሰዲ ።።።።።። ከሙላው ፊት በአዘል ተመራጩ ሳይለያዩ ሚያስጠጉ ማያጋጩ ተቅዋው በዝቶ እስካልታዬ በላጩ እሳቸው ዘንድ አንድ ነው ጥቁርም ነጩ አይደፈርስ የሱ የፍቅር ምንጩ፣ አርጉን እጩ ሚጠጡ ካንቱ ሃውዲ ።።።።። ያ ሙንተሃ ሙራዲ/ ሙሀመዲ ያ ሻፊዓል ዒባዲ/ ሙሀመዲ ።።።።። ያሏህ ፀጋ ያደለኝ ሽልማቴ አለኝ ብዬ ምኮራበት ወረቴ ደስታ ሳቄ አፊያዬ መድሃኒቴ ሚስጥሬ አንቱ መ ሸ ሸ ጊያ ቤቴ፣ ማይገመስ እንደ ጀውሃሩል ፈርዲ ።።። ባጌጥ ባምር ባንቱው ነው ሙሀመዲ ባዜም ብፅፍ ላንቱው ነው ሙሀመዲ ወዳንቱው ነው ብዞርም ሙሀመዲ ሸውቁ ጠንቶ ለጉድ ሲያማስነኝ ያላንቱማ ማን አለኝ ሙሐመዲ ።።።።። ወቅቱ ከብዶ ቢያስርበን ቢያሳርዘን ህመም ችግር ስቃዩም ቢከዛዘን ቀርቶ ሌላው ሱሙ እንኳን የመረዘን ሙሐመድ ስል ይለቃል ሁሉም ሃዘን ሃይባው ጠልፎ በሸውቁ የሚያስጉዘን ሚዛን ደክሟል ያንቱን ስም ለመመዘን ከቶ አንለቅም ዘይኑ አንቱን ይዘን፣ እንሞታለን እያልን ሙሐመዲ Dhaqne dhufnaa zamzama muhamedi jedhe badri dawwamaa muhammadi Zaynetti naa farramaa Muhammadi Inaa'iinko isiin bira argamaa wanta barbaade hundi muhammadi Fardiin yada as taa'ee muhamedi Nurri madinaan taa'ee muhammadi Asiti azaa nu kaa'ee Muhammadi Amrii jabaatu waan nurra kaa'ee ilaahi yaa samadi ።።።። በጠባዩ በሚያምረው ሃለት ለዛው ከም ወከም ነው ተማርኮ የተገዛው ጠማን ላሉ ከጁ ዙላል ሚያፈሰው አጣሁ ላለው ከንፋስ የሚደርሰው ላንቱ እንጂ ነው ፈንታዬ ትልቁ ሰው እንኳን ልጄን ሃያቴን የማወርሰው ።። ከቶ እንዴት ነው እዝነቱ የሙጅተባው ግመል ቢያለቅስ የሱ ሆድ የሚባባው ያሏህ ምርጡ የአርሳሎቹ አይነታው ሚስኪን ድሃው ጋር ነበር ስርፋ ቦታው አይጠገብ ወግ ለዛውም ጨዋታው ሂክማ ጥበብ ይፈልቃል ከዝምታው ትከሻው ላይ ኻተም የተመታው፣ ትጥቅ አስፈታው ሰልማንን ሰራው ጉዲ ።።።።። ድግስ ቀርቦ ለመጉረስ እንዳስጠጋው መርዝ አለብኝ አትብላኝ ያለው ስጋው ።መለክ ጂኑ ሊኸድም የሚንጋጋው በሰው ተመን የማይተመን ዋጋው ።ለሱ እኮ ነው ዛፍ ድንጋይ የተርጋጋው ወርቅ ልሁን ሲል ጎራው የሚያወጋው ግንስ የኡማው ጉዳይ እያሰጋው ስንቱን ሌሊት መሬት ላይ ወድቆ አነጋው አንቱን ወዶ በሸውቅ የተወጋው፣ ወድቋል ልቡ ፣ ምን እግሩ ቢራመዲ Yaa nabi maal cinqadhaa Muhamedi Dhibee koo sittimadha muhamedi Silas kullii gubadhaa muhamedi Ammah heddu gubaa dabaladhaa Foli isaani naafidi muhamedi Namni maqaa saa wamu Muhamedi Yoo maal ta'e hin qatamu Muhamedi(2) Zikriin isaa hin qufamu Muhamedi Maqaa zayne abaa mukaramu Bara baraan jayyidi mohamedi ።።።።። ።።።። የበድር ለት ሲያሰልፉ ሰይዲ ወጥቶ ቢያዩት ደረቱ የሰዋዲ ሰልፍ አስተካክል ብለው ሙሃመዲ ገፋ አረጉት በበትር የሱን ሆዲ አሳመሙኝ ብትገፉኝ በሱ ዘንግ መቸም ቂሷስ አለና ባንቱ ህግ ይፍቀዱልኝ እንዳረጉኝ ላድርግ ።።።። ንግግሩን የሰሙት ይህን ጉዲ ምንስ ሙላው ሶሃባ ቢናደዲ ዐዲል መሪው አይነታችን ሰይዲ ያረጉትን እንዲያደርግ በመፍቀዲ እንዳሳመምኩህ አሳም የኔን ሆዲ ብለው ሰጡት በትሩን ለሰዋዲ ላዩ ታቹ ታየም ተሰለለ፣ ኬትም የለ እንደኛው ሙሀመዲ ።።። ከዚያም ወዲያው ያዛቸውና አቅፎ የሱን ገላ ከገላቸው ለጥፎ እየሳመ ያን ጀሰድ ያንን ሆዲ ተንሰቅስቆ አለቀሰሎ ሰዋዲ ቢጠይቁት ከቶ ምን ነካህ ሲሉ ሶሀቢዩም ምላሹን እንዲህ አሉ በድር ሜዳ ድንገቱን ብገኝ ሞቼ መጨረሻው ስራዬ እንዲሆን ሽቼ በገላዬ ያንቱን ገላ ነክቼ ገላዬ እንኳን ነካ እንጂ ያንቱን ገላ ብሞት ግድም አይሰጥኝ ከዚ ኋላ ።።።። thak you so much for waching this vdio subscribe the chanal Watch "//ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC" on YouTube 🤍
#ያ_ረሒም #አዲስ_የኅብረት_ነሺዳ #ምርኩዝ_24 #የታጠፉ_ገጾች #ሚንበር_ሪከርድስ #MinberRecords #ምርኩዝ #MRKUZ #MERKUZ #ሚንበር_ሪከርድስ #ሚንበር_ቲቪ #minber_tv #ሪከርድስ
Tofik Yusuf - sabr (patience) | ትስከን ህይወቴ - ቶፊቅ ዩሱፍ | New Ethiopian Nasheed 2023
🥰ሀያተል አለም🥰 🤍fuadshemsuofficial ይህን ቪድዪ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው;;; Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2021 🤍FUAD SHMESU- official
ያ ኑረል ዓይኒ | YA NURAL CEYNI (SOMALI) | YA NUREL AYNI | NEW SOMALIA NESHIDA ⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️ በYoutube: 🤍 በFacebook: 🤍 በTelegram: t.me/MuazHabibOfficial * ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ! ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !
#As_Sunnah_TV #አስ_ሱና_ቲቪ አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال || As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' || የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 🤍 የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ 🤍 የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ 🤍 አስተያየት ምክራሁን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን +251 90 300 0102
listen 🎶 on Spotify 👉 🤍 On Apple music 🎶 👉🤍 on Tiktok 👉🤍 Subscribe Now 👉🤍 #NESHIDA #NASHEED #NEW_ETHIOPIAN_NESHIDA #MANZUMA #SALAH_MOHAMMED #Wede_Medina_"Hijra" #MUAZ HABIB// new_neshida_chereqa #subscribe #like #comment #ramadan
Watch 'Mohammed ﷺ' New Tofik Yusuf Nasheed | Like Subscribe,and share!! Follow Tofik Yusuf on: YouTube: 🤍 TikTok: 🤍 Instagram: 🤍 Facebook: 🤍 #TofikYusuf #nasheed #ነሺዳ Lyrics / ግጥም ሙሀመድ (3*) ሙሀመዱን ነቢ ............... #ሙሐመድ ያረሱለሏህ ሃቢቢ ያነብየሏህ ። ያረሱል ያሃቢበሏህ ሙስጠፋ ያሸፊዐሏህ ። ለሠው ልጅ አኽላቅ ምግባር ምሳሌ ሰርቶ ያሳየ የአሏህን መንገድ ማንም የለም እጅግ ያማረ ውስጡም ውጩ እንደ ሙሃመድ ። ከፍ ያለ ነው የሱ ደረጃ አቻ የለው የተሰጠው ሹመት እናመሥግነው እኛም አሏህን ስላረገን የ#ነበዩ ኡመት። #ጅብሪል መርትቶ ተቀደም ያለው ላዩን አለም የተራመደው አራህማንን ያነጋገረው ቢታደል ነው ምን ቢታደል ነው። ከጌታው ዘንድ ሂዶም ሲያወራ ተመካክሮ ከሙሳ ጋራ ። አስቀነሰ አምሳውን ሶላት ለኡመቱ ተጨንቆ ያለት ። አሁን ማን አለ እንደ #ሙስጦፋ ለአለም እዝነት ብዙ የለፋ ። አሁን ማን አለ እንደ ሙሃመድ በኸልቁ ሁሉ ብዙ የሚወደድ ። በአሏህ መንገድ ፀንቶ የኖረ እጅግ ተወዳጅ የተፈቀረ ። መሐመድ ያረሱለሏህ #ሃቢቢ ያነብየሏህ ። ያረሱል ያሃቢበሏህ ሙስጠፋ ያሸፊዐሏህ ። በዚያ ጭንቅ ቀን አሏህ ፊት ቋሚ አማላጅ ነው ከ#ጌታ ዬ ዘንዳ ። አሏህ ያርገው ጠበቃ እና ዋሴ ሰበብ ሆኖኝ በሱ እንድረዳ ። ኩራትን አያውቅ ዝቅ ብሎ ኗሪ ሳይደነቅ ለዚህ አለም ፀጋ ነብይ አሏህ አህመደል ሙስጠፋ መርጦ ሂዷል ፈቅዶ ከጌታውጋ ። ተጠንቅቆ ዱኒያን የኖረ የሽርክን ቀንበር የሰባበረ ስስቴ ነው ነብዬ ያዘይኔ አይኔ እኮ ነው መሪ የዲኔ ። አድሎን አያውቅ በሰዎች መሃል መካሪ ነው ሁሉን አረጎ አኩል ። የየቲም አባት ዝምድናን ቀጣይ አይቶ እሚራመድ መልካም አስተዋይ። አሁን ማን አለ እንደ ሙሃመድ በኸልቁ ሁሉ ብዙ የሚወደድ ። አሁን ማን አለ እንደ ሙስጠፋ ለአለም እዝነት ብዙ የለፋ ። በ#አሏህ መንገድ ፀንቶ የኖረ እጅግ ተወዳጅ የተፈቀረ ። ...................................................... #ቶፊቅዩሱፍ #ethiopia #ኢትዮጵያ
ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5 _ Warida is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups YouTube: 🤍 Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL Facebook: 🤍 Make sureto subscribe to Warida Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright 🤍2023: Warida Tube If you want to listen to all iNaya Records albums (in other genres as well) feel free to check our YouTube Channel. 🤍 ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022 #muaz habib //ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC ያ ረሱለሏህ || አዲስ ነሺዳ በ ሙሐመድ ሙሰማ || Ya resulellah New Neshida Muhammed Musema አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023 ያ ረሱለሏህ 2||ሙሀመድ_ሙሰማ(አህመዱ)Muhammed Musema||Ya resuelellah New Neshida #new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ #new neshida, #africa tv, #muaz habib #new ethiopian neshida 2023, #islamic neshida arabic, #sudan neshida #how to get free neshida classic, #how to make dibe neshida #muazhabib #zaferan #ዛእፈራን #ዛፍራን #እንጉርጉሮ_መንዙማ #ሙሀመድ_አወል #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ #ሚንበርቲቪ #አሱናህቲቪ #ሀሪማቲቪ #ዋሪዳ #ዋሪዳሙሀመድዬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አሚር_ሁሴን #አዲስ_ነሺዳ_2022 #አዲስ_መንዙማ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022 #ምርኩዝ_አዲስ_2022 #የቆየ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል #new_menzuma 2015 #ሙአዝ_2020 #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው #ሙአዝ_ዋሪዳ #አዲስ_ሙአዝ #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ #ምርኩዝ #new_menzuma #muazhabib #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma #muaz habib #warida
#abduselam #ethiopiannasheed #mezamir #amharicneshida #neshida #abduabera #selu #አሊፉን #መዛሚር #ዓብዱሰላም #ነሺዳ #መንዙማ #መንሺዳ #neshida #abduselam #mezamir #selu #alifun #menshida ግጥም - መሀመድ ኢድሪስ ካሳ ዜማ - ዓብዱሰላም መዛሚር ነሺድ Director Camera & Editing Ab Mustefa የወንጀልን ክምር ከስሩ ገንድሶ ሀለት የሚያቀና ቀልብ ኣቅልን ኣድሶ ወንጀል የሚጠርገው በሓሰና ክሶ ሓያት የሚሞሽር በኣዘል ሰርጎ ስሙ ሚጣፍጠው እንደማር እንደርጎ ጀማል ያሸከመው በጀላል ሞሽሮ ባኽላቅ የዘየነው በራህመት ኣዝምሮ ሆድ የሚያላውሰው በሸውቁ ሸምሮ በኑር ፈትል ሰፍቶ በሀይባ ጌጥ ድሮ እሱን ሳያወሱ መች ይቀናል ኑሮ በሰማዩ ወለል ቡራቅ ያስጋለበው ከሩሁ ጧት ማታ ሒክማ ሚታለበው ስሙ የሚያበርደው የዞላም ትኩሳት በኣንድ ኣስር የሚያስገኝ ልቅናውን ማንሳት የኑር ፍሬ ይቀልባል ኣንቱን ማውሳት ነፍስ ያጠግባል ልብ ያክማል ጅስም ያጸናል [Chorus] ሰሉ ኣለል ሀቢብ መዳኒት ቀለቤ ሰሉ ኣለል ሀቢብ መድመቂያዬ ጌጤ ሰሉ ኣለል ሀቢብ ልቅና ሹመቴ ሰሉ አለል ሀቢብ የዱንያ ንብረቴ " የኣኼራ ክብረቴ ሰሉ ኣለል ሀቢብ ክብሬ ነው የሱ ስም " ሕመም የሚያከስም " Verse 2 የሰኪና ቀሚስ ልቤን የሚያለብሳት ሀጃ የሚሞላው የሱን ዝና ማውሳት ቀልብን የሚነቅለው ከመእስያ እሳት ወደኢማን ሓገር ጭኖ የሚያሳፍረው ወደጀነት ደጃፍ ወስዶ የሚያጋፍረው የልብን ስብራት ኣሽቶ የሚያቀናው በኣላህ ጸዳል መንገድ ነፍስን የሚያጸናው ረህማን ከስሙ ስሙን ያስከተለው በሪሳላው ቀለም ከውኑን የሚኩለው ጅስሙ የጠረቃው በኑሩ ወዝ ታሽቶ ኸልቁን የሚያውደው የልቅናው ሽቶ እንዴት ልብ ይጸናል ከሱ ፈለግ ሸሽቶ በምንዳ ሚተካው ኣስር ወንጀል ፍቆ ኣይሽ የሚዘይነው በኑር ባህር ዘፍቆ በሲራጥ ኣቀበት ብርሃን የሚያውሰው መሻት የሚሞላ ወንጀል የሚያብሰው [Pre Chorus] ኣንቱን ማንሳት ሩህ ያክማል በኢማን ወዝ ይሸልማል በሂዳያ ይከምላል [Bridge] በልቅና ከትቦ ስሙን ያደመቀው በጀሊል ተመርጦ ሒክማው የረቀቀው መጨረሻ መጥቶ ከፊቱም የላቀው ተነግሮ ተዘክሮ ሲፋው የማያልቀው የዳዒሙ ሹሙ የከውኑ ቀለሙ የኡመት ጠበቃ የበድር ጨረቃ
ኑሩ ሰላም ዐለይከ || ዋሪዳ 5 | NURU SELAM ALEYKE | የፀደይ ቢሻራ | YETSEDEY BISHARA 🤍Muaz Habib - official ⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️ በYoutube: 🤍 በFacebook: 🤍 በTelegram: t.me/MuazHabibOfficial * ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ! ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ !
Please watch: "New Tik Tok Ethiopian Funny Videos Compilation | #seifuonebs #newethiopianmusic" 🤍 ~ ትስከን ህይወቴ - Tofik Yusuf (Offivial Video) New Ethiopian Menzuma 2023 | New Ethiopian Nasheed 2023 #menzuma #nasheed #nashida RELATED KEYWORD መሀመድ አወል መንዙማ,new ethiopian nasheed,neshida,new neshida,ethiopian menzuma,new neshida 2023,new neshida amharic 2023,new menzuma 2019,ethiopian neshida muaz habib,manzuma ethiopian 2023,new neshidaal faruq tube,nashida,nashiidaa afaan oromoo 2023,new menzuma 2023,new 2020 muaz habib neshida,ethiopia,new menzuma amharic 2019,new group neshida,new neshida today,new neshida salah mohammed,new neshida chereqa,new amharic neshida,ethiopian news,new menzuma,Maatii HD 🤍Maatiiofficialvideo /#maatiihd 🥂 Don't forget to be a family by subscribing. Copyright ©2023 Maatii HD \\\\ ::::::::::::::::: THANKS FOR WATCHING ::::::::::::::::::::::::::://
#የጀነትዋዜማ||ድንቅ ነሺዳ|| HUSNI SULTAN || New Ethiopian Neshida||Yejenetwazema #Husnisultan #Nesheeda #Yejenetwazema
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA 🤍WARIDATUBEOFFCIAL _ Warida is the ultimate next generation Ethiopian Menzuma & Nasheed Groups YouTube: 🤍 Telegram: t.me/WARIDATUBEOFFCIAL Facebook: 🤍 Make sureto subscribe to Warida Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright 🤍2023: Warida Tube If you want to listen to all iNaya Records albums (in other genres as well) feel free to check our YouTube Channel. 🤍 ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022 #muaz habib //ሙዓዝ ሀቢብ// ኑረል ሀዲ በግጥም MUAZ HABIB NUREL HADI LYRIC ያ ረሱለሏህ || አዲስ ነሺዳ በ ሙሐመድ ሙሰማ || Ya resulellah New Neshida Muhammed Musema አሚር ሁሴን//ያ ሀቢቢ// አዲስ መንዙማ 2015 //AMIR HUSSEN// YA HABIBI NEW MENZUMA 2023 ያ ረሱለሏህ 2||ሙሀመድ_ሙሰማ(አህመዱ)Muhammed Musema||Ya resuelellah New Neshida #new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ #new neshida, #africa tv, #muaz habib #new ethiopian neshida 2023, #islamic neshida arabic, #sudan neshida #how to get free neshida classic, #how to make dibe neshida #muazhabib #zaferan #ዛእፈራን #ዛፍራን #እንጉርጉሮ_መንዙማ #ሙሀመድ_አወል #ሙሀመድ_አወል_መንዙማ #ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ #ሚንበርቲቪ #አሱናህቲቪ #ሀሪማቲቪ #ዋሪዳ #ዋሪዳሙሀመድዬ #ሙአዝ_ሀቢብ #አሚር_ሁሴን #አዲስ_ነሺዳ_2022 #አዲስ_መንዙማ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022 #አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022 #ምርኩዝ_አዲስ_2022 #የቆየ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ #የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል #የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል #new_menzuma 2015 #ሙአዝ_2020 #ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው #ሙአዝ_ዋሪዳ #አዲስ_ሙአዝ #ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ #ምርኩዝ #new_menzuma #muazhabib #alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን! #iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube #Menzuma #muaz habib #warida
Ethiopian Nasheed : Tofik Yusuf - Yene wude | የኔ ውድ - New Ethiopian Nasheed 2023 (Official Video) Subscribe: 🤍TofikYusuf Facebook: 🤍 Instagram: 🤍 Tiktok: tiktok.com/🤍tofikyusufm #Yenewude #tofikyusuf #nasheed
❤"መፅናኛ የልጅነቴ ❤ ❤የወጣትነት ፅናቴ"❤ አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ አወዳቹሀለዉ። ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍AMIR HUSSEN - official ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍Selehadin Hussen - official ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ 🤍Ethio Neshida & Menzuma ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው! Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2021 🤍AMIR HUSSEN - official