አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ смотреть последние обновления за сегодня на .

Ethiopia ፡ የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ | Abune Gebre Menfes kidus History

1989
62
3
00:45:33
12.05.2021

የጻድቁ ሐዋርያ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ታሪክ ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን “እግዚአብሔር ያፈቅሮሙ ለጻድቃን እግዚአብሔር የዐቅቦሙ ለፈላስያን፡፡“ (እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤ እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፡፡)“” መዝ.፻፵፭፡፰ (145፡8) አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ፡ ይባላሉ፡፡ ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪተቀበይየሚል ድምጽ ሰማች፡፡ በዚሁ መሰረት አባታችን መጋቢት 29 ተጸንሰው ታህሳስ 29 ተወለዱ፡፡ ነገር ግን ታህሳስ 29 የጌታችን በዐለ ልደት ስለሆነ አባቶቻችን ባስቀመጡልን መሰረት ጥር 5 በዐለ ልደታቸውን እናከብራለን ፡፡ አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ብለው ተነስተው “ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘአውጻእከኒ እምጽ ልመት ውስተ ብረሃን” ብለው በማመስገናቸው ኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡ ሦስት ዓመት ሲሆናቸው ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወስዶ ከበሩ አኖራቸው፡፡ አባ ዘመደ ብርሃን አሳድጎ አስተምሮ ከመዓርገ ምንኩስና አድርሷቸዋል፡፡ ከዚህ በኋላ “ሀብተ ፈውስ” ተሰቷቸዋል፡፡ በአንድ ቀን እልፍ እውራንንና አንካሳን ፈውሷል፡፡ ኋላ ግን ኤጲስ ቆጶሳቱ ካህናቱዝናቸውንሰምተውእየ መጡግብርየሚያስከፍሏቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ነጥቆ ከጌታ ፊት አቀረባቸው፡፡ በገድልህ በትሩፋትህ ከሞተ ነፍስከርደተ ገሃነም የሚድኑ ብዙ ነፍሳት አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ፡፡ ኑሮህም ከ60 አናብስተና ከ60 አናምርት ጋርይሁንአላቸው፡፡ጌታዬምንተመግበውይኖራሉ?ብለውጌታንጠየቁት፡፡“ዘኬድከጸበለእገሪከ ይልህሱ ወበውእቱ ይጸግቡ…” የረገጥከውን ትቢያ ልሰው ያው ምግብ ሆኗቸው ይኖራሉ፡፡ ብሏቸው ውሳጤ ገዳም ገብተው ከአናብስትና አናምርት ጋር ይኖሩ ጀመር፡፡ ዳንኤል በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ጊዜ አናብርቱ እንደ ድመት ከእግሩ በታች ሆነው እንደተገኙ የረገጡትን ትቢያ ይልሱ ይታዘዟቸውም ነበር፡፡ በዚህ መልኩ መልአኩ 30 ዓመት ከቆዩ በኋላ ጌታ ባንድነት በሦስትነት ተገልጾ “ምንላድርግልህ ትሻለህ?” አላቸው፡፡ መጀመሪያ ላሉበት መጸለይ ይገባልና የምድረ ጋቦታን ሰዎች ማርልኝ አሉት፡፡ 3000 ሃጥአንን ከሲኦል አውጥቶ ገነት አግብቶላቸዋል፡፡ “ሑር ምድረ ኢትዮጵያ ወበህየኒ ሀላውከ ነፍሳት ዘታወጽኦሙ ወደ ኢትዮጵያ ሂድ” አላቸው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል በሰረገላ ነፋስ ጭኖ ምድረ ከብድ አድርሷቸዋል፡፡ ዳግመኛም ወደ ዝቋላ ደብር ቅዱስ ወስዷቸው ከዚያ ሆነው በንጽሐ ልቦና የኢትዮጵያን ሕዝብ ሃጢአት አይተው ከባሕሩ በራሳቸው ቆመው ይጸልዩ ጀመር፡፡ አርባ ቀን ሲሆናቸው መልአኩ መጥቶ “ዘገብረ ተዝካረከ ወዘጸውዐ ስመከእምሕር ለከ ብሎሀል” አላቸው፡፡መላኢትዮጵያንካልማረልኝ አልወጣም ብለው መቶ አመት ሲጸልዩ ኑረዋል፡፡ ከመቶ አመት በዃላ ጌታ “ተንስእ ወጻእ መሐርኩ ለከ ኩሎ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን በሙሉ ምሬለሃለሁ ውጣ” ብሏቸው ወጥተዋል፡፡ ከዚህ በኋላ ምድረ ከብድ ወርደው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ሆነው ሰባት ዓመት እንደ ትኩል አምድ ሆነው ዓይናቸውን ሳይከድኑ ሰባት ዓመት ቆመው ጸልየዋል፡፡ ሰይጠንም በምቀኝነት ተነሳስቶ ቁራን መስሎ መጥቶ አይናቸውን አንቁሮ አሳወራቸው፡፡ ሁለት ሱባኤ ሲፈጽሙ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል መጥተው እፍ ብሏቸው አድነዋቸዋል፡፡ ከዚያ ተነስተው ወደ ዝቋላ ሲሄዱ ሥላሴን በአምሳለ አረጋውያን ከጥላ ስር አርፈው አገኟቸው፡፡ በእግዚአብሔር ዙፋን ተማጽነንሃል አዝለህ አንድ አንድ ምዕራፍ ሸኘን አሏቸው፡፡ አዝለው ከሸኙአቸው በኋላ በአንድነት በሦስትነት ሆኖ ታያቸው ደንግጠው ወደቁ፡፡ አንስተው ዝቋላ ወርደህ ጠላቶችህን ተበቀላቸው አሏቸው፡፡በዘባነ መብረቅ ደርሰው ሰባቱን ሊቃነ መላእክት አጋዥ አርድገው እልፍ አዕላፍ አጋንንትን በማጭድ አጭደዋል፡፡ እንዲህ ለሰሚዕ እፁብ በሆነ ግብር በኢትዮጵያ 262 ዓመት ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዚህ ዕለት በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡ መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡፡ (ሮሜ 12፡12፣ 15፡30፣ያዕ5፡16፣ መዝ.88፡3፣111፡6 ምሳ.10፡7 ማቴ10፡40-42) ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በቅዱስ ላሊበላ ዘመነ መንግስት መሆኑ ስለሚታወቅ ከ9- 14ኛው ም/ዓ ድ/ል/ክ መሆኑ ነው፡፡የአባታችን ረድኤታቸው በረከታቸው ፍቅራቸው ይደርብን ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝናችንም ፍቅርን ይስጥልን ለተሰደዱትም በጎ አቀበበልንና መመለስን ለተራቡት ምግብን ለተጠሙት መጠጥን ለታረዙት ልብስን ላዘኑና ለተከዙት መጽናናትን ይስጥልን የእናታችን የእምቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንጽሂተ ንጹሃን የድንግል ማርያም ረድኤትዋን ፍቅሩን በረከትዋን በልባችን ያኑርልን፡፡ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን። #የአቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ_ታሪክ #AbuneGebremenfesKidusTarik የተወደዳችሁ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ሐይማኖት ልጆች ይህ " #ተዋህዶዘቅዱስቄርሎስ" የተሰኘ ቻናልችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሐይማኖት እምነትና ስርዓት የጠበቁ መንፈሳዊ ፊልሞችና ትረካዎች፣ የቅዱሳን ገድልና የህይወት ታረኮች፣ በዘጋቢ ፊልምና በትረካ የተዘጋጁ የኢትዮጵያ ገዳማት ታሪኮች፣ በማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጁ ዘጋቢ ፊልሞች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪኮች፣ የንስሐና የምስጋና መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ትረካዎችና የቤተክርስቲያናችን ድንቅ ስብከቶችን ያገኙበታል። ባለ ማዕተቦች የተዋህዶ ልጆችም ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ከምናቀርብላችሁ መንፈሳዊ ማዕድ ተቋደሱ ስንል በእምነታችን ስም እንጠይቃለን !! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይኸን ይጫኑ !! 🤍 © ተዋህዶዘቅዱስቄርሎስ 2021 #YekidusanTarik #YegedamatTarik #OrthodoxTewahedoFilm #OrthodoxTewahedoGedamatTarik #OrthodoxTewahedoMonasteries #OrthodoxTewahedoYekidusanTarik #OrthodoxTewahedoChurchTarik #OrthodoxTewahedoSibket #OrthodoxTewahedoMezmur #EthiopiaOrthodoxChurchTarik #EthiopiaOrthodoxChurchHistory #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch #MahbereKidusan #EOTC #EOTCMK እኔ ክርስቲያን ነኝ፤ ሀገሬ ቅድሰት ኢትዮጵያ ናት፤ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ናት፤ አምላኬ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርሰቶስ ነው፤ የተዋሕዶ ርስቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት፤ ወዳጆቼ ቅዱሳን መላእክት ወነቢያት ሐዋርያት ወጻድቃን ሰማዕታት ወደናግላን ናቸው፤ ጠላቴ ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ ነው፤ ማዕዴ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት፤ ሥራዬ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው፤ ተስፋዬ ርስተ መንግስተ ሰማያት ናት ።

የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia #AxumTube

34789
1329
108
00:19:04
29.06.2020

Join this channel to get access to perks: 🤍 =Axum Tube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው። Copyright © Axum Tube Like, Comment and Share this video. ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። 🤍 =FOLLOW US= Facebook: 🤍 Instagram : 🤍 Telegram: 🤍 Twitter: 🤍 Tik Tok: 🤍 Pinterest: 🤍 Thanks For Watching.

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ። እጅግ ድንቅ ትምህርት በአባ ገብረኪዳን።

631
50
5
01:11:03
13.03.2022

✝† እንኳን ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† †✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝† †✝† አቡነ ገብረ ሕይወት †✝† †✝† ጻድቁ የተወለዱት ግብፅ (ንሒሳ አካባቢ) ሲሆን አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ:: አባታችን ገብረ ሕይወት የጻድቃን አለቃ: የቅዱሳን የበላይ: ተጋድሎአቸውና ድንቅ ተአምራቸው እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ቅዱስ ሰው ናቸው:: የጻድቁን ክብር መናገር የሚችል ምን አንደበት ይኖራል? *እንደ ምንስ ባለ ብራና ይጻፋል? *ዜናቸውንስ ለመስማት የታደለ እንደ ምን ዓይነት ሰው ይሆን? አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለ562 ዓመታት በዚህች ዓለም ሲኖሩ:- *እህል ያልቀመሱ (ምግባቸው ምስጋና ነውና):: *ልብስ ያልለበሱ (ጠጉር አካላቸውን ይሸፍን ነበርና):: *ሐዋርያዊ ሆነው ከግብፅ እስከ ኢትዮዽያ ብዙ ነፍሳትን ያዳኑ አባት:: *ሃገራችንን አስምረው: አስራት እንድትሆናቸውም ተቀብለው ምድረ ከብድ አካባቢ አርፈዋል:: ጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስም : ገብረ ሕይወትም ይባላሉ:: በ562 ዓመታት ሕይወታቸው እንደ ሐዋርያት ከምድረ ግብፅ እስከ ኢትዮዽያ ወንጌልን ሰብከዋል:: በዚህም በሚሊየን (አእላፍ) ለሚቆጠሩ ነፍሳት የድኅነት ምክንያት ሆነዋል:: ጻድቁ እንደ ሰማዕታትም ከከሃዲ ሰዎች ብዙ መከራን ተቀብለዋል:: እንደ ባሕታውያን ለብዙ መቶ ዓመታት ሰው ሳያዩ ቆይተዋል:: ለየት የሚለው ግን የጽድቅ ሕይወታቸው ነው:: ከእልፍ አዕላፍ አጋንንት ጋር ተዋግተው ድል ማድረግ ችለዋልና:: የንሒሳው ኮከብ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለኢትዮዽያ ልዩ ፍቅር አላቸው:: ስለ ሃገሪቱና ሕዝቧ ፍቅር ሲሉ ለ100 ዓመታት በደብረ ዝቋላ መከራን ተቀብለዋል:: ምሕረትን ሲለምኑ ሥጋቸው አልቆ በአጥንታቸው ቁመው ነበርና ሃገራችን አሥራት ሆና ተሰጠቻቸው:: ስለዚህም ነው በሃገሪቱ ውስጥ ከ2,000 በላይ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳማትና አድባራት ዛሬም ድረስ ያሉት:: በ8ኛው ክ/ዘመን አካባቢ የተወለዱት አባታችን ያረፉት በ14ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ ነው:: ፍጥረታትን ሁሉ አዘው መጋቢት 5 ቀን ሲያርፉ ግሩማን መላእክት ገንዘው አካላቸውን ሠውረዋል:: ሥላሴን የተሸከመ አካላቸው በጐልጐታ ተቀብሯል የሚሉም አሉ:: "ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ:: ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ:: ዜና መቃብሪከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ:: ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም አጸድ:: ወቦ ዘይቤ ኀለወ በከብድ::" እንዲል:: ††† የጻድቁ በዓል ጥቅምት 5 ቀን የሚከበረው ብዙ ጊዜ መጋቢት 5 ዐቢይ ጾም ውስጥ ስለሚውል ተውላጥ (ቅያሪ) ሆኖ ነው:: ††† ቸር አምላክ ከጻድቁ ዋጋና በረከት ይክፈለን::

"ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

234303
3785
236
00:04:51
14.11.2019

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yosef " Gebre Menfes Kidus Ye Alem Berhan Nachew" © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yosef #ይህንን_ቪዲዮ_በFacebook_ባለ_መልቀቅ_አገልግሎቱን_ይደግፉ

ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ /ክፍል አንድ/

52124
2572
342
00:21:27
14.10.2020

Telegram - ቴሌገራም 🤍 ሰብስክራይብ / Subscribe - 🤍 Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- 🤍 Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - -🤍 More Videos Youtube ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- 🤍

ምድረ ከብድ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የእረፍት ስፍራ

368
14
1
00:10:26
08.03.2022

መጋቢት 4 እና 5 ቀን በምድረ ከብድ ተገኝተን የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር፣ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ መዝሙሮች | Tsadiqu Abune Gebre MenfesKidus Mezmur

17460
443
27
01:36:49
14.11.2021

#Orthodox_Mezmur #አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ_መዝሙር #የአቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ

Ethiopia :- ሐምሌ 5 | በዓለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ | በዓለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ | ለምን ይከበራል ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

13124
730
96
00:33:26
11.07.2022

#ethiopian_orthodox_sibket #ጴጥሮስ_ወጳውሎስ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube Ethiopia :- ሐምሌ 5 | በዓለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ | በዓለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ | ለምን ይከበራል ? | hamle 5 | petros we pawlos | abune gebre menfes kidus | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 🔴⏩ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇 🔵👉🤍 ይጫኑ! 🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇 🔵👉🤍 ይጫኑ! 🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇 🔵👉🤍 ይጫኑ ! 🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇 🔵👉🤍 ይጫኑ ! 🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇 🔵👉🤍 ይጫኑ ! 👉👉👉 እንኳን ወደ ዮናስ ቲዩብ በሠላም መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎች የማቀርብበት ነው። የማቀርብላችሁም ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም(wasihun) እባላለው። 👉 በሌሎች ድህረ ገፆችም ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!! follow us :- YouTube :- 🤍 Facebook :- 🤍 Telegram :- 🤍 መከታተል ይችላሉ!!!

ገድሊ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ Gedli Abune Gebre Menfeskedus

75656
3233
370
00:12:06
13.03.2020

እንቛዕ ናብ ጻድቕ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ኣቦና ዓመታዊ ክበረ በዓልን መዓልቲ ዕረፍቶምን ብሰላም ኣብጽሓና። ጸሎትን በረኸትን ናይ ጻድቕ አቦና አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ዘውትር ኣይፈለየና አሜን። ዳዊት 34፡15-19 ኣዒንቲ እግዚአብሔር ናብ ጻድቃን፣ ኣእዛኑ ኸኣ ናብ ኣውያቶም እየን። ጻድቃን የእውዩ፣ እግዚአብሔር ድማ ይሰምዖም፣ ካብ ኵሉ መከራኦምውን የናግፎም። ናይ ጻድቕ መከራ ብዙሕ እዩ፣ እግዚአብሔር ግና ካብ ኵሉ የናግፎ። #ንቕሑ #ገብረ #መንፈስቅዱስ #ገድሊ #ቅዱሳን

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ / Abune Gebre Menfes kidus History /Gebremenfes kidus / Meku ዘ ሚካኤል

3566
113
12
00:40:05
13.03.2022

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (በእንግሊዘኛ ፡Gabra Manfas Qeddus) በልምድ አቦ ፣ ግብፃዊ ሲሆኑ ከዕድሜያቸው ከ፭፻ዎቹ ፫፷፪ቱን በኢትዮጵያ ሲያሳልፉ የዝቋላን ታላቅ ደብር የመሠረቱና ብዙ ታአምር የሠሩ ፃድቅ ቅዱስ ናቸው ። ንኂሳ በሚባል አገር የሚኖሩ ስምዖንና አቅሌሲያ የተባሉ፣ ልጅ በማጣት ለሠላሳ ዓመታት ያህል ሲያዝኑ ሲኖሩ፣ ሥሉስ ቅዱስ በአቅሌሲያ መኀፀን ሀብተ ፀጋን ቢያሳድሩ በአምላኩ ኃይል አናብስትን የሚገዛ ኃጢያትን ይቅር የሚያስብል ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተወለደ፣ የስሙም ትርጉም የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ማለት ነው። #መንፈሳዊ_ሥራቸው ብፁዕ አባታችን አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በተወለዱ ዕለት ከእናታቸው ጭን ወርደው እግዚአብሔርን አመሰገኑ። እናታቸው ሳትታቀፋቸው የእናታቸውን ጡት ከንፈራቸው ሳይነካ በጉሮሯቸው የወተት ጠብታ ሳይወርድ በመንፈስ ቅዱስ ሞግዚትነት ለ፫ ዓመት ከቆዩ በኋላ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ታቅፎ ወስዶ ዘመደ ብርሃን ለሚባል አበ ምነቴ ሰጣቸው፣ በዚያም በኃይለ እግዚአብሔር ከጎለመሱና በመንፈስ ጥበብ ከአደጉ በኋላ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከቅዱስ ሚካኤልና ገብርኤል ጋር መጥታ ባረከቻቸው እዲህ ብላ "አራዊት ይገዙልህ"። ከበቁም በኋላ አባ ተባሉ፣ ቅዱሳን ቦታዎችንም ጎበኙ ቤተልሄምን ናዝሬትን ዮርዳኖስን…። ብዙ ተአምራትም አደረጉ ሰዎችም ዝናቸውን እየሰሙ ከአሉበት ድረስ እየሄዱ ይጎበኙዋቸውና ምረትም ቡራኬም ይቀበሉ ነበር ። ተጋድሎዋቸውን በአውሬው ላይ በግብፅ አገር እያኪያሄዱ እያለ አንድ ቀን ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ ጭው ያለውን በረኃ እንዲያዩና ከአናብስትና ከአናምርት ጋር እንዲኖሩ አዘዛቸው፣ በዛም በረኃ እግዚአብሔር በፀጋው በመላ አካላቸው ፀጉር እንዲበቅል ልብስም እንዲሆናቸው አደረገ ይህን ስጦታ ካገኙ በኋላ ነው ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ክርስትናን እንዲሰብኩ የሆነው ። #አቦዬ_በኢትዮጵያ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያ ደርሰው ከቆዩ በኋላ የዝቋላን ገዳም በአሁኑ የሸዋ ክፍለ ሀገር መሥርተዋል ከዛም ወደ ምድረ ከብድ ተጋድሎዋቸውን ቀጥለው ፣ ብዙ ፈተናም በሳጥናኤል ደርሶባቸዋል እኒህንም በአሸናፊነት ተወጥተዋል ። በአንድ ወቅት ወደ ገነት ተመንጥቀው ሥላሴ ስመው እንደባረኩዋቸው በድርሳናቸው ተጽፎ ይነበባል ። በጻድቂ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ምድረ ከብድ አንድነት ገዳም የ፪ሺ፲፩ ዓመታዊ ጉባዔ ከአደረጉት አንዱ ተአምር ፡ በምድረ ከብድ ሦስት ቅዱሳን አባ ሳሙኤል የዋልድባውና አባ አንበስ የሀዘሎ አባ ቢንያም የበጌምድር ከነ አናብስትና አናምርታቸው ሊጎበኙዋቸው መተው አቦዬ በሌሉበት የአቦዬ አናብስትና አናምርት የቅዱሳኖቹን እንሰሳት ዋጡዋቸው ከዛም አቦዬ ደርሰው እንዲተፉዋቸው አዘው አስተፍተው መለሱላቸው በዚህም ተደንቀው እነ አባ ሳሙኤል አከበሩዋቸው ማንነታቸውን አወቁ ። ብፁዕ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓመት ፫ጊዜ ሥጋ ወደሙን ለመቀበል ወደ ቅድስት አገር ኢየሩሳሌም ይጉዋዙ ነበር የተለያዩ ቋንቋም ይናገሩ ነበር ። ሲያርፉም ሰውነታቸውን ክርስቶስ እንደተሰቀለው እጃቸውን በቀኝና በግራ ዘርግተው መሬት ላይ ተኝተው ተገኙ ። #ማጣቀሻ 1, ^ ታሪካቸው ሥንክሳር ወይም ስንክሳር (Ethiopian Synaxarium ጉግል ፕሌይስቶር ላይ በሚገኘው app.) በመጋቢት ፭ ወይም ታኅሣሥ የሰማዕታትና ቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ይነበባል 2, ^ መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3, ^ መልከዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 4, ^ መልከዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 5,^ ድርሳነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 🤍Meku ዘ ሚካኤል

ገድሊ ናይ ጻድቕ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብ ብሓውና ኣንጎሶም ቀሺ 5 መጋቢት2013 14/3/2021

11890
434
46
00:54:01
14.03.2021

በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ ኣምላክ እዚ channel እዚ ሕግን ስራዓትን ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሓልዩ ዝኸይድ ኢዩ። ኣብዚ channel ዝዝርጋሕ ወደባት ኣእማደ ምስጢር፡ ምስጢረ ስላሴ መን ፈጠረካ፡ ምስጢረ ስጋዌ፡ ምስጢረ ጥምቀት፡ ምስጢረ ቅዱስ ቊርባን፡ ምስጢረ ትንሳኤ ሙታን፡ መዝሙር ሸብሸቦ ግእዝ ናይ ዕለት፡ ፡ታሪኽ ገዳማትና፡ታሪኽ ቅዱሳን ገድሊ ናይ ቅዱሳን ፡ ንደቅና ጸሎት ዘዘውት ካብ በስመኣብ ክሳብ ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ፡ብግእዝን፡ብትግርኛ፡ ብቋንቋ (germen) ሕዝናልኩም ክንመጽእ ኢና፡፡ ነዛ Channel besemay yhalu lbkumu በሰማይ ይሃሉ ልብኩሙ ትብል (Subscribe) (ABONNIEREN) ግበሩ። ስለ ምትሕብባርኩም ኣዚና ነመስግን የቀንተልና። ጸጋ ጎይታና ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅሪ ኣምላክ ሕብረት መንፈስ ቅዱስ ምስ ኩሉና ይኹን ኣሜን ወስብሐት ለእግዚኣብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ኩቡር ኣሜን

የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ ታሪክ Ethiopia#ፀጋ# ሥላሴ# ዩቱብ

192
41
24
00:46:05
12.07.2022

የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሙሉ ታሪክ Ethiopia#ፀጋ# ሥላሴ# ዩቱብ

የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተአምር በኢትዮጵያ

1581
37
6
00:03:31
16.10.2019

ይሄ እውነተኛ ታሪክ የተፈፀመው በደቡብ ኢትዮጵያ በአርባምንጭ ዙርያ ወረዳ በዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቀበሌ ነው። የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ የባህሪ አምላክነት አምነው የፃድቁ አባታችንን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን አማላጅነት ታምነው ስርዓተ ጥምቀት ተፈፅሞላቸው በወርሃ ጥቅምት 2010 ዓ.ም የሥላሴን ልጅነት አግኝተው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን እንዲቀበሉ ምክንያት ሆነ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ከአባታችን በረከት ያሳትፈን።

ገብረመንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታውያን ሊቀ /መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ ( Tedros Yosife )

1634
36
2
00:05:30
12.07.2018

በቃልና በኑሮ ሆነሀል ምስክር እንደፀሀይ አበራህ በእግዚአብሔር ሀገር ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባህታዊ

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መን እዮም ??

1061
22
5
00:11:32
12.07.2022

ናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትን አስተምሮሆን ዝሓለው መዝሙራት ብናይ ትግርኛ መዝሙር ዘመርቲ: ስብከታት: ስነፅሑፋት: ወረባትን:ካልኦት መንፈሳዊ ነገራትን ዝመሓላለፈሉ ፍሉይ ናይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቻናል እዩ።  እዞም ናይ ኦርቶዶክሳዊ አገልግሎት ንምርካብ ፅዮን ቲዩብ ምርጭኦም ይግበሩ።

ኣቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ eritrean orthodox tewahdo church 2020

45054
1564
200
00:22:18
13.03.2020

ብናይ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤት ትምህርቲ ሰንበት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን መድኃኔ ዓለም ኣብ ቅድስት ሃገረ እስራኤል ብኣባላት ክፍሊ ስነ-ጥበብ ብምኽንያት ዓመታዊ ክብረ በዓል በዓለ መንፈስ ቅዱስ ዝተዳለወ ሓጺር ገድሊ

ናይ ጻድቅ አቦና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር [Abune Gebre Menfes Kidus Tigrigna Mezmur]

49820
1075
71
00:11:11
12.06.2021

ጻድቅ አቦና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረክቶም አይፈለየና!

ጥቅምት 5 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

3228
41
12
00:09:06
15.10.2019

የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ታሪክ ባጭሩ በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል ፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ። ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ። ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትታቸው አይለየን አሜን ስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን

አዲስ መዝሙር "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

816874
10848
1105
00:10:27
13.10.2020

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Deacon Zemari Endale Dereje. © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Deacon Zemari Endale Dereje #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_ቪዲዮውን_አውርደው_በFacebook_አይልቀቁት:: አዲስ መዝሙር "ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - Melka Gebre Menfes Kidus

20447
1132
178
00:18:48
14.10.2021

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - Melka Gebre Menfes Kidus

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ | አቡዬ | ገድለ ቅዱሳን

722
34
3
00:03:40
14.03.2021

#አቡነገብረመንፈስቅዱስ#ገብረመንፈስቅዱስ#አቡዬ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 5 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ (አባ ገብረ ሕይወት) 2.ቅዱስ አባ ሰረባሞን (በምድረ ግብፅ ምንኩስናን ካስፋፉ ታላላቅ ቅዱሳን አንዱ) 3.አባ ግርማኖስ ጻድቅ (ሶርያዊ) 4.ቅድስት አውዶክስያ ሰማዕት (ከከፋ የኃጢአት ሕይወት ተመልሳ ለቅድስና የበቃች እናት) 5.ቅዱሳን ስምዖንና ሚስቱ አቅሌስያ (የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወላጆች) ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ዼጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት 2.ቅዱስ ዻውሎስ ሐዋርያ 3.ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮዽያዊ 4.ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪት ብርቱካን መለሰ

51943
2068
132
00:06:03
11.07.2022

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇 🤍 አዲስ ዝማሬ " ገብረ መንፈስ ቅዱስ" ዘማሪት ብርቱካን መለሰ

አባ አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

1551
43
0
00:03:01
20.05.2021

Orthodox tewahdo mezmure b መዝሙርዎችን ከነግጥማቸው የሚገኝበት የመዝሙር ቻናል

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ /በመምህርት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ

556
151
7
00:10:05
15.10.2020

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በመምህርር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል መዝሙሮች | Abune Gebre Menfes kidus Mezmur collection

3288
57
4
01:18:28
11.07.2022

እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን 🤍 _ 🤍 _

የ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል | Abune Gebre Menfes Kidus | Ethiopian Orthodox Tewahedo

19383
42
00:19:00
11.06.2022

የ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል | Abune Gebre Menfes Kidus | Ethiopian Orthodox Tewahedo

Eritrean Orthodox Tewahdo Church - Paltalk - ሓጺር ታሪኽ ጻድቅ ኣብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

18435
701
0
00:12:56
14.03.2019

Eritrean Orthodox Tewahdo Church - Paltalk - ሓጺር ታሪኽ ጻድቅ ኣብነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ Abune Gebre Menfes Qdus

Назад
Что ищут прямо сейчас на
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ Regular use English word Power jebakan ikan lele can can заправка картриджа pg445 Kimi wa Melody word как сделать текст в два столбца lehrlinge speedplay pubg sniper guide afera lodowa link WinBild iPhone se samsung vs iphone al manar viaggiare aw snap Nord 2 CE Launch in India noob prank ff shanguy